ሜኑዎች
ብዙ ሥራዎች ሜኑ ይጠቀማሉ። ሜኑ ቁጥር ያላቸው ምርጫዎች ዝርዝር ነው። ለምሳሌ የ SET UP ሜኑውን ለመክፈት
እና
ይጫኑ። ከላይ በቀኝ ያለ ትንሽ ቀስት ሌላ ገጽ እንዳለ ያሳያል፦ ለማየት
፣ ለመመለስ
ይጫኑ። አንዱን ለመምረጥ ቁጥሩን ይጫኑ፦
ዲግሪን ይመርጣል፤ ሜኑውም ይዘጋል። ምንም ሳይመርጡ ሜኑ ለመዝጋት የሚያገለግለውን ቁልፍ ይጠቀሙ፦ የሞድ ሜኑውን በ
ይክፈቱ፣ በ
ይዝጉት።